ለፕሮፌሰር መራር፣ልደቱ፣ጀዋርና ኢንጅነር ይልቃል ዘፈን ይህችን ዜማ እንምረጥላቸው።

በቅድምያ ስለ አራቱም የመግቢያ ማስታወሻና ወቅታዊ ሁኔታቸው።አራቱም ከመስከረም በኋላ መንግስት የለም ብለው ኢትዮጵያን ለእርስ በርስ ጦርነት ሊነክሯት ሞክረዋል።ዝርዝሩን፣ከእነማን ጋር መክረው እንደነበር፣ለኢትዮጵያ ደግሰውት የነበረው አደገኛ እልቂት ታሪክ ያወጣዋል።ኢንጅነር ይልቃል የተመድ ጦር ኢትዮጵያ እንዲገባ እና ኢትዮጵያ ካለመከላከያ እንድትቀር በይፋ ጥሪ ያደረጉ በኢትዮጵያውያን የምሑራን ታሪክ ኢትዮጵያን በእዚህ ደረጃ ለባዕዳን ለመስጠት ተዳፍሮ የተናገረ ”ምሑር ” ባለመኖሩ ክብረወሰኑን ሰብረዋል።ፕሮፌሰር መራራ ከመኢሶን እስከ ቅንጅት፣ከቅንጅት እስከ ኦፌኮ ስለ ኢትዮጵያና የኦሮሞ ህዝብ ቢያወሩም ዛሬም ለሀገራዊ

Source: Link to the Post

Leave a Reply