ለ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎች የኮሌራ ክትባት መቅረቡን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክትባቱ መስከረም 5/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ ባለፈው ዓመት ጀምሮ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱ ይታወሳል፡፡ በአማራ ክልልም ከሐምሌ 7/2015 ዓ.ም ጀምሮ በቋራ ወረዳ ተከስቶ አሁን ላይ 28 ወረዳዎችን ማዳረሱን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ኀላፊ በላይ በዛብህ ገልጸዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ 11 ወረዳዎች ላይ በስፋት ተከስቷል ብለዋል፡፡ እስከ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply