ለ10 ዓመት የተጓተተው የሞጆ የተቀናጀ የቆዳ ኢንዱስትሪ በ2014 ወደ ፕሮጀክት ትግበራ እንደሚገባ ተገለጸ

ለ10 ዓመት የተጓተተው የሞጆ የተቀናጀ ቆዳ ኢንዱስትሪ ክላስትር ቅድመ ሥራዎች ተጠናቀው በ2014 ሙሉ በሙሉ ወደ ፕሮጀክት ትግበራ እንደሚገባ ተገለጸ። የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስትቲዩት ለአዲስ ማለዳ በላከው መረጃ፣ የሞጆ የተቀናጀ የቆዳ ኢንዱስትሪ ክላስተር (ፓርክ) ፕሮጀክት ሥራው ለአስር ዓመት ያህል ሲጓተት የቆየ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply