You are currently viewing ለ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ማሽቆልቆል ምክንያቱ እና መፍትሔው ምንድን ነው? – BBC News አማርኛ

ለ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ማሽቆልቆል ምክንያቱ እና መፍትሔው ምንድን ነው? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/f3ce/live/97f453a0-a572-11ed-81b0-9feb110ecdb4.jpg

በኢትዮጵያ ያለው የትምህርት ጥራት ጉዳይ መነጋገሪያ ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል። ባለሙያዎችም በዚህ ዙሪያ ጥናት በማድረግ የመፍትሄ ሃሳቦችን ሲያቀርቡ ቆይተዋል። ከሳምንት በፊት ውጤቱ ይፋ የተደረገው የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ደግሞ የአገሪቱ የትምህርት ጥራት ጉዳይ ምን ያህል አስደንጋጭ ሁኔታ ላይ እንደሆነ አሳይቷል። ለዚህ አጠቃላይ የትምህርት ጥራት ውድቀት ዘላቂ መፍትሄ በአስቸኳይ ሊሰጠው እንደሚገባ በርካቶች እየጠየቁ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply