“ለ15ኛ ጊዜ ለሚዘጋጀው የአማራ ክልል የባሕልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጠናቅቋል።” የባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሂር ሙሐመድ

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አዘጋጅነት በየዓመቱ ክልል አቀፍ የባሕልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ሲዘጋጅ ቆይቷል። ባለፉት ዓመታት ግን በኮሮና ቫይረስና በሀገራችን በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት ተቋርጦ ቆይቷል። በዚህ ዓመት 15ኛውን ክልል አቀፍ የባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ሀምሌ 1-2/2015 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ ለማዘጋጀት የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁን የባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ጣሂር ሙሃመድ አስታውቀዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply