ለ190 የቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ መስጠቱን ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ዘርፋን ለማነቃቃት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ፀጋዬ ገልጸዋል። በበጀት ዓመቱ በክልሉ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ይጎበኛሉ ተብሎ ከታቀደው 7 ሚሊዮን 118 ሺህ 784 የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጎብኝዎች ውስጥ በ10 ወሩ 83 በመቶው የሚኾኑት መጎብኘታቸውን ቢሮ ኀላፊው መልካሙ ፀጋዬ ገልጸዋል። ከዚህም 2 ቢሊዮን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply