ለ20 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቋረጡ መቸገራቸዉን የሐራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕርዳር: የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ለአንድ ዓመት ከስምንት ወራት የተቋረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለበርካታ ችግር እንደዳረጋቸው በሰሜን ወሎ ዞን የሐራ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሕዝብ መገልገያ ተቋማት ቅድሚያ በመስጠት አገልግሎቱን ለማስጀመር እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። የሐራ ከተማ ነዋሪ አቶ መላኩ ምስጋናው ለአንድ ዓመት ከስምንት ወራት የተቋረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለበርካታ ችግር እንዳጋለጣቸው ተናግረዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply