ለ2016 ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ተፈታኝ ተማሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመምህራኖቻቸው እና በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህራን ሲታገዙ መቆየታቸውን እና በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን ተፈታኝ ተማሪዎች ተናግረዋል። ከፈተናው ጥሩ ውጤት እንደሚጠብቁም ነግረውናል፡፡ ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ በተለያየ አግባብ ሲያግዟቸው መቆየታቸውንም መምህራን እና የትምህርት ባለሙያዎች ገልፀዋል፡፡ የዘንድሮው ዓመት ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 03 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም ይሰጣል። ተማሪ ሙላቴ ማራለም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply