ለ2016/17 የምርት ዘመን እስካሁን ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ከውጭ ተጓጉዟል።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ2016/17 የምርት ዘመን ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስካሁን ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ከውጭ ተጓጉዞ ጂቡቲ ወደብ ደርሷል ተብሏል። ወደብ ከደረሰው ማዳበሪያ 11 ሚሊየን 79 ሺህ 21 ኩንታል ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ በመሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት ለአርሶ አደሮች እየቀረበ ነው። ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም 636 ሺህ 600 ኩንታል ኤን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply