ባሕር ዳር:መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016/17 የእርሻ ወቅት የሚሆን የመነሻ ዘር ብዜት ሥራ እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ብዜትና ዘር ምርምር ዳይሬክተር ካርታ ካስኬ ኢንስቲትዩቱ ከተለያዩ የዘር አምራች ድርጅቶች ጋር ኮንትራት ተዋውሎ የመነሻ ዘር እያቀረበ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ባለፈው ዓመት ከፌደራል እና ከክልል የመንግሥት እንዲሁም የግል ዘር አባዥዎችና የኅብረት ሥራ ዩኒየኖች ጋር […]
Source: Link to the Post