ለ2017 በጀት ዓመት የቀረበው 971.2 ቢሊየን ብር በጀት ጸደቀ

መንግሥት የ2017 በጀት ለመሸፈን ከሀገር ውስጥ የገቢ ምንጮች ፣ከውጭ ዕርዳታ እና ብድር 612.7 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዷል

Source: Link to the Post

Leave a Reply