
ለ26 ዓመታት የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን በአስተዳዳሪነት የመሩት መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ወ/ጊዮርጊስ ወ/ማርያም ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ተሰማ! ለ፳፮ዓመታት ታላቁ የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን በአስተዳዳሪነት ያገለገሉት መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ወ/ጊዮርጊስ ወ/ማርያም በተወለዱ በ፹፮ ዓመታቸው ዛሬ ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
Source: Link to the Post