ለ50 ሺሕ ሴት ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ዕድላ መጀመሩ ተገለጸ

ፀሐይ መስፍን ጨርቃ ጨርቅ፣ አደይ ፓድስ ከጀግኒት እና እኔም ያገባኛል ጋር በመተባበር ‹‹አበባ አየሽ ወይ ትምህርት ቤት ትሄጃለሽ ወይ?›› በሚል ዘመቻ፣ በአዲሱ ዓመት የትምህርት ዘመን ለ50 ሺሕ ሴት ተማሪዎች የወር አበባ መቀበያ ቁስ ለማበርከት የመጀመሪያ ዙር 5000ውን ከጥቅምት 1/2014 ጀምሮ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply