ለ6 ኩባንያዎች የከፍተኛ ማዕድን ምርት ፈቃድ ተሰጠ

ለስድስት ኩባንያዎች የከፍተኛ ማዕድን ምርት ፈቃድ መሰጠቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኩባንያዎቹ ፈቃድ የተሰጣቸው የማዕድን ፍለጋውን አጠናቀውና አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማሟላት መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም ኩርሙክ ጎልድ ማይን ፣ኢትኖ ማይኒንግ እና ኦሮሚያ ማይኒንግ ኩባንያዎች የወርቅ ምርት ፈቃድ ተሰጥቷቸዋል፡፡ እንዲሁም አሊ ሀሚል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply