ለ609 ሺህ ሥራ ፈላጊዎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በዕውቀት እና ክህሎት የበለጸገ እና ተወዳዳሪ ዜጋ መፍጠር ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ.ር) ገልጸዋል። በ2016 በጀት ዓመት የሥራ ዕድል ለመፍጠር ከታቀደው ከ1 ሚሊዮን 232 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በዕቅድ ተይዞ ነበር። የሥራ ዕድል ፈጠራው በመንግሥት መሥሪያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply