ለ900 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ገለጸ።

ደሴ: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደሴ ከተማ ለሥራ ፈላጊዎች የመስሪያ ቦታ ለማስረከብ ዓላማ ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው። የደሴ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሽመልስ ጌታቸው በከተማዋ በ2016 በጀት ዓመት ለ27 ሺህ ሥራ ፈላጊዎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ማቀዱን ገልጸዋል። ባለፉት 11 ወራትም ለ22 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን አንስተዋል። በከተማዋ የተለያዩ የልማት ሥራዎች መከናወናቸው ለወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ ምቹ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply