ሉሲዎቹ ወደ ናይጀሪያ አመሩ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሉሲዎቹ ወደ ናይጀሪያ ጉዞ ጀምረዋል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከናይጄርያ ጋር ለሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ ወደ ናይጀሪያ ጉዞ ጀምረዋል። ከ4፡40 ሰዓት በረራ በኋላም አቡጃ ናምዲ አዚክዌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ እንደሚደርሱ ይጠበቃል። ብሔራዊ ቡድኑ ጥቅምት 20 ከናይጀሪያ አቻው ጋር አቡጃ ላይ ይጫወታሉ። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply