ሊቢያ፡ ሁለቱ ተቀናቃኝ ኃይሎች በጄኔቫ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ – BBC News አማርኛ

ሊቢያ፡ ሁለቱ ተቀናቃኝ ኃይሎች በጄኔቫ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11E80/production/_115044337_gettyimages-1217563571.jpg

የሊቢያ አማጺያን ኃይሎች በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ለአምስት ቀናት ሲያደርጉት የነበረውን ድርድር በስምምነት በማጠናቀቅ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረስ መቻላቸው ተሰምቷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply