You are currently viewing ሊቢያ ውስጥ ጠፍቶ የነበረው 2500 ኪሎ የዩራኒየም ንጥረ ነገር መገኘቱ ተነገረ – BBC News አማርኛ

ሊቢያ ውስጥ ጠፍቶ የነበረው 2500 ኪሎ የዩራኒየም ንጥረ ነገር መገኘቱ ተነገረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/27d3/live/d1e29240-c483-11ed-95f8-0154daa64c44.png

በምሥራቃዊ ሊቢያ የሚገኙ የታጠቁ ኃይሎች በዓለም አቀፉ የአውቶሚክ ኤነርጂ ኤጀንሲ ጠፍቷል የተባለውን ከፍተኛ መጠን ያለው የዩራኒየም ንጥረ ነገርን ማግኘታቸውን አስታወቁ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply