You are currently viewing ሊባኖስ የሚገኘው የእስራኤል ጠላት ሄዝቦላህ ማን ነው? እንዴትስ ተመሠረተ? – BBC News አማርኛ

ሊባኖስ የሚገኘው የእስራኤል ጠላት ሄዝቦላህ ማን ነው? እንዴትስ ተመሠረተ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/e055/live/51fd9f80-6ddd-11ee-8139-61b1db4c8e2f.jpg

ሄዝቦላህ መልከ ብዙ ነው። የፖለቲካ ፓርቲ ብቻ አይደለም። ማኅበራዊ አገልግሎት ላይ ይሠራል፣ ፖለቲካ ላይ ይሳተፋል፤ ሚሊሻም ነው። ድንበር ተሻጋሪ ወታደራዊ ክንፍም አለው። ይህ መልከ ብዙነቱ በሊባኖስም ከሊባኖስ ውጭም አቅም ፈጥሮለታል። ለመሆኑ ሒዝቦላህ ማን ነው? እንዴትስ ለእስራኤል ፈተና ሊደቅን ቻለ?

Source: Link to the Post

Leave a Reply