ሊቨርፑል አርኔ ሰሎትን  በይፋ  ሾመ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ምትክ ኔዘርላንዳዊውን አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በሀላፊነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል። ጀርመናዊው…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/mBeVVEllXNqBhGZi_KcLpH5ObZdZGUuhXUt4YqaGjHhkhKmCLUABzp9Te3Zp9thSa82E8j-QfB_LfVyj-2tPi-Jh4cOLNKSxJ2eFH-KyIQ0kupuud1v18T1Rk6XdD0vEzyTidS033rx9CPMd5TglcF-aeGCGkV3fBbQz96s71XLR_3l_WKO27qxNLknenvR_clqH-fSQoYgclZfh1JZomw8URfKXeZahLrvOSFLmX8kqPvcv8FJ4iKhqXnTI7GdwfyYxoxp2wgjJz4mU5-xYryVQybRJrdDuk7h3pYAHjmCV60F7xK4AuGKefZ0k2nXiQ2w2BYHs1brnMoW1wxuxNQ.jpg

ሊቨርፑል አርኔ ሰሎትን  በይፋ  ሾመ !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ምትክ ኔዘርላንዳዊውን አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በሀላፊነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።

ጀርመናዊው አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በትላንትናው ዕለት በይፋ ክለቡን ተሰናብተው ሊቨርፑልን መልቀቃቸው ይታወቃል።

ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የሶስት አመት ውል መፈረማቸው ሲነገር ከአስር ቀናት በኋላ ሊቨርፑልን ተረክበው ስራቸውን እንደሚጀምሩ ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply