
የሳምንቱ የፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያዎች ሊቨርፑልን ከዩናይትድ፣ ሲቲን ከኒውካስል እንዲሁም መሪዎቹ መድፈኞችን ከርንዝማውዝ ያገናኛል። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ የጨዋታ ግምቶቹን እንደሚከለተው አስቀምጧል። ክሪስ ሱቶን ስለ ሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ሲናገር፤ ማንችስተር ዩናይትድ አንፊልድ ላይ ሊቨርፑልን ለመጨረሻ ጊዜ ያሸነፈው እአአ 2016 መሆኑን ያስታወሳል። በዚህ የውድድር ዘመን ችግር ውስጥ ያሉት ሊቨርፑሎች በደጋፊያቸው ፊት ሊሸነፉ ይችላሉ ሲልም ግምቱን አስቀምጧል።
Source: Link to the Post