ሊቨርፑል የ ኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አሸነፈ በዌምብሌይ ቼልሲ ከ ሊቨርፑል ያደረጉት ጨዋታ መደበኛው 90 ደቂቃ ያለጎል ተጠናቅቆ ወደ ጭማሪ ሰዓት አምርቷል ። ተጨማሪው ሰዓትም ጎል ሳይቆጠርበት…

ሊቨርፑል የ ኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አሸነፈ

በዌምብሌይ ቼልሲ ከ ሊቨርፑል ያደረጉት ጨዋታ መደበኛው 90 ደቂቃ ያለጎል ተጠናቅቆ ወደ ጭማሪ ሰዓት አምርቷል ።

ተጨማሪው ሰዓትም ጎል ሳይቆጠርበት በመቅረቱ በመለያ ምት አሸናፊውን መለየት ግድ ሆኗል።

ቀዮቹ በመለያ ምት 6-5 አሸንፈዋል ።

ማውንት እና አዝፕሊኩዌታ መለያ ምቱን ያልተጠቀሙ የቼልሲ ተጫዋቾች ሆነዋል።

ሳዲዮ ማኔ በሊቨርፑል በኩል መለያ ምት ያላስቆጠረ ተጫዋች ሆኗል።

አቤል ጀቤሳ

ግንቦት 06 ቀን 2014ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply