“ሊነጋ ሲል ይጨልማል እና ነገን ለማየት ጠንክረን እንሥራ” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳሕሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊና የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባል በነበሩት አቶ ግርማ የሽጥላን ድንገተኛ ሞት ለመዘከር የጧፍ ማብራት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሁሉም መምሪያ ሠራተኞች፣ በብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊና የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባል በነበሩት አቶ ግርማ የሽጥላ አሳዛኝ ሕልፈት የተሰማቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply