ሊዮኔል ሜሲ የዓለም ዋንጫው ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ።ፈረንሳያዊው ኪሊያን ምባፔ በስምንት ጎሎች ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ ተሸልሟል።አርጀንቲናዊው ኢንዞ ፈርናንዴዝ ወጣት ኮከብ ተጫዋች እን…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/eAM0BJEMNUkgr3eSsQemQainQSev_k5W_xdWQaecEKisJMXctE01qPvGHR5ozXxuXMLjuAHSI9AaNjA3If2mFXDW1KFQYVb6WV9RLBlLj8kZPR4_-xqRlHKw7Xyxuf3tbafyifwVRlNWzk-Z0UoJ3ZIY0_s2NtSRGEL0AtQKBS5tTw9ob2MhQA45zheepJcsBZ6B7e8L8LH-iDinxZCdoU-lIay20oXTmbGLqacIq5DTxZWWcLooRF7frs79QZyv4DviJDvxRRWx1kYFVIJcLIldQNwd2cLW19brAL4_p0ZfcfFDdwZR8ahQ71GLIAqvVJWi7d0A-exbvbX1XzOTwQ.jpg

ሊዮኔል ሜሲ የዓለም ዋንጫው ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ።

ፈረንሳያዊው ኪሊያን ምባፔ በስምንት ጎሎች ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ ተሸልሟል።

አርጀንቲናዊው ኢንዞ ፈርናንዴዝ ወጣት ኮከብ ተጫዋች እንዲሁም ሌላው አርጀንቲናዊው ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ ኮከብ ግብ ጠባቂ ሆነው ተመርጠዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply