ላለመውደቅ የሚንገዳገዱትን እንደግፍ!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተወልዳ ያደገችው በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ ሲኾን እናቷ በሕጻንነቷ ስለሞቱባት በ12 ዓመቷ ከቤተሰብ ተለይታ ሥራ ፍለጋ ወጣች፡፡ ሠርቶ ማደርን በቤት ሠራተኝነት ጀምራለች። ቆይታም ራሷን ችላ ሻይ በመሸጥ ኑሮዋን መግፋት ቀጠለች፡፡ ጥቅምት 2013 ዓ.ም በተከሰተው የሰሜኑ ጦርነት ተፈናቅላ ባሕር ዳር ለመግባት ተገደደች። በነበረው መፈናቀል ያፈራችው ሃብት ጠፋ። ከ2013 ዓ.ም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply