“ላሊበላ እንደ ጎል፤ ሕዝቡም እንደ ሰባ ሰገል!”

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመዳን ቀን ዛሬ ነው የተባለ ይመስላል፡፡ እልፍ ፍጡራን አልፋና ኦሜጋ የሆነውን የፈጣሪያቸውን ልደት ሊያከብሩ እልፍ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጠው ደብረ ሮሃ ገብተዋል፡፡ የበረቱት በእግራቸው የበረከት ሥራዎችን እየሠሩ ዳግማዊ ኢየሩሳሌምን ይረግጡ ዘንድ ተፈቅዶላቸዋል፡፡ በእግራቸው ያልቻሉት ደግሞ በማሕበር ኾነው እንደ ዳዊት እየዘመሩ እንደ መላዕክት እያሸበሸቡ ልደቱን በቅድስት ላል ይበላ ሊያከብሩ በጥንታዊቷ ደብረ ሮሃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply