ላል ይበላ: ዳግማዊ እየሩሳሌም!

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢየሩሳሌም እስከ ኢትዮጵያ የተዘረጋው የእምነት እና የማንነት ወሰን ዛሬም ዘመናትን አስቆጥሮ እንኳን አልደበዘዘም፡፡ ታላቅ ሕዝብን የመምራት ፍላጎት፣ ሀገርን የማሻገር መሻት፣ ድንበር አልፎ ወሰን ጠልፎ የመተሳሰር ትጋት፣ ጥበብ፣ ትህትና፣ አመስጋኝነት እና ታታሪነት የሁለቱ ሕዝቦች ተመሳስሎዎች ሆነው እንደዘለቁ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ክርስትናን በሕገ ልቦና፣ በሕገ ኦሪት እና በሕገ ወንጌል የተቀበለች የቃል ኪዳን ደሴት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply