ላስታ ላሊበላ ሮሐን በጥቂቱ

ኢትዬጵያ በርካታ ባህሎችና ወጎች ባለቤት ናት፡፡ታላላቅ ታሪኮቿ ከአለም ቀደምት ማንነት ካላቸው ሀገራት መካከል ያስመድባታል፡፡በተለይ ደግሞ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳንስና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ የአለም ቅርሶች በማለት የመዘገባቸው የአእምሮ ውጤቶች በርካታ ናቸው፡፡ ከእነዚህ መካከል የቅዱስ ላሊበላ 10 ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት ይገኙበታ፡፡ ላሊበላ የአለም ሚስጢር ነው፡፤ እስካሁን ድረስ ማንም ተመራማሪ የአብያተ ክርስቲያናቱን የአሰራር ሁኔታ አውቃለው ብሎ አልጻፈም፡፡ ላሊበላ የምድሪቱ ታላቅ የመንፈስ እና የአእምሮ ውጤት ነው፡፡ በተለይ የገና በአል ሲመጣ ላሊበላ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ስሙ ይጠራል፡፡የዛሬው ኢትዮጵያዊ ስንክሳራችን ወደ ላስታ ላሊበላ፡ ሮሐ ከተባለች ቦታ ላይ ቆይታ ያደርጋል፡፡

አዘጋጅ፡ ጥበቡ በለጠ

ቀን 28/04/2013

ኢትዩጵያዊ ስንክሣር

Source: Link to the Post

Leave a Reply