You are currently viewing ሌላኛው ሰማዕት በሻሸመኔ በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ ሰጪነትና በአጣና ተቀጥቅጦ በሐዋሳ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ ሲደሰግለት የነበረው አስቻለው ባረጋ ሱረታ ዛሬ በሰማዕትነት ማረፉን ብፁዕ አቡነ…

ሌላኛው ሰማዕት በሻሸመኔ በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ ሰጪነትና በአጣና ተቀጥቅጦ በሐዋሳ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ ሲደሰግለት የነበረው አስቻለው ባረጋ ሱረታ ዛሬ በሰማዕትነት ማረፉን ብፁዕ አቡነ…

ሌላኛው ሰማዕት በሻሸመኔ በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ ሰጪነትና በአጣና ተቀጥቅጦ በሐዋሳ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ ሲደሰግለት የነበረው አስቻለው ባረጋ ሱረታ ዛሬ በሰማዕትነት ማረፉን ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ክልል አማሮ ጌዲኦ እና ቡርጂ የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ላቀ ጳጳስ በኃዘን መረጃውን አድርሰውናል። EOTC TV “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply