ልዩነትን ወደ ጠረጴዛ በማምጣት ለኅብረተሰቡ ዘላቂ ሰላም እንዲኖር መሥራት እንደሚገባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት ከማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት መሪዎች እና ከሰሜን ሸዋ ዞን የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱም በአካባቢው የሚታየው አሁናዊ የሰላም እና የጸጥታ ሁኔታ፣ በሰላም መደፍረስ ሂደት የተያዙ ተጠርጣሪዎች አያያዝ እና መረጃ አጣርቶ ለፍርድ የማቅረብ እንዲሁም የሰብዓዊ አያያዝ ሁኔታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply