ልዩነት አለን የሚሉ ሁሉ ወደ ውይይት እንዲመጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ውይይት እያደረጉ ነው። የእድሜ ባለጸጋ የኾኑት ታፈረ ዳኛው የሰው ሕይዎት እንዳይጠፋ፣ የሀገር ሃብት እንዳይወድም፣ የሴራ ፖለቲካው ምዕራፍ እንዲዘጋ እና ሰላም እንዲሰፍን ውይይት ኹነኛ መፍትሔ ነው ብለዋል። አቶ ታፈረ ዳኘው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply