ልዩ መረጃ የሕውሓት የስለላ ቡድን በወልድያ በቁጥጥር ሥር ዋለ የከተማዋ ማህበረሰብ ከጸጥታ ኃይሉ ጎን በመሆን የአካባቢውን ቅኝት እና የእንቅስቃሴዎችን ክትትል በልዩ ትኩረት ተናቦና ተቀናጅቶ…

ልዩ መረጃ የሕውሓት የስለላ ቡድን በወልድያ በቁጥጥር ሥር ዋለ የከተማዋ ማህበረሰብ ከጸጥታ ኃይሉ ጎን በመሆን የአካባቢውን ቅኝት እና የእንቅስቃሴዎችን ክትትል በልዩ ትኩረት ተናቦና ተቀናጅቶ በመስራት የሴረኞችን የሥለላ መንገድ ዘግቷል። ሴተኛ አዳሪ በመምሰል ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ሰላይች በጸጥታ ኃይሉ እና በህብረተሰቡ ልዩ ክትትል ዛሬ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም በቁጥጥር ስር ውለዋል። ከ4ቱ አንዷ የትግራይ ክልል የልዩ ኃይል አባል የነበረች ስለመሆኗ የተገኘባት መረጃ አረጋግጧል። ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን

Source: Link to the Post

Leave a Reply