ልዩ ማሳሰቢያ – በደብረ ታቦር የገጠር እና የከተማ ነዋሪዎችን በእስር ቤት እያጎረ ሕዝቡን ለማስመረር የሚደረገው ሴራ በቶሎ መክሸፍ አለበት።አዝመራቸውን መሰብሰብ ያለባቸው ገበሬዎች እስር ቤት እየታጎሩ ነው።

==============ጉዳያችን/ Gudayachn==============በአማራ ክልል በዞን እና በወረዳ ደረጃ ያሉ አስተዳዳሪዎች ሕዝቡ ከደረሰበት የኢትዮጵያዊ ልዕልና አንፃር ብቻ ብንመዝነው የሀገር ፍቅር ያላደረባቸው በአንደበታቸው ብዙ የሚናገሩ በተግባር ግን የጁንታው የእጅ አዙር አስፈፃሚ በመሆን ሕዝቡን በማስመረር ለሌላ ወረራ የሚያዘጋጁ አሉ።ከሶስት ወራት በፊት ጉዳያችን በእስቴ እና ጋይንት አካባቢ ካሉ ነዋሪዎች ጋር ስለ አካባቢው ችግሮች ለመወያየት ዕድል አግኝታ ነበር።በእዚህ መሰረት በወረዳ አስተዳዳሪ፣የመሬት ጉዳይ ኃላፊ እና የፖሊስ አዛዦች ዝርክር አሰራር፣ለሕዝብ ያላቸው ክብር ዝቅ ማለት እና የሽብርተኛው ህወሓት

Source: Link to the Post

Leave a Reply