ልዩ ጳጉሜ (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ጳጉሜ በኢትዮጵያ 13ኛና ብርቅዬ ወር ናት። የክረምቱ የመጨረሻ ቀናትን የያዘችና የጸደይ ደጃፍ ላይ የቆመች በተስፋ የተሞላች ወር መሆኗ በጉጉት የምትታይ ያደርጋታል። ብዙ ሰው ያለፈውን አመት ቃኝቶ መጪውን እያሰበ የሚያሳልፍባት በመሆኗ ጳጉሜ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ልዩ ናት።  ለምሳሌ በተዋሕዶ ምእመናን ወደ ወንዝ ወርዶ በመጠመቅ የመንጻት ሥራ ይዘወተራል። በክረምቱ የገባውን ተሕዋስያን ከሰውነት ለማጽዳትም በጳጉሜ ማብቂያ ነው የፌጦ ፍትፍት የሚበላው። ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመጨረሻ ዘመናት ጀምሮ የአዲስ ዓመት መዳረሻ (እና ሌሎችም ታላላቅ የቤተክርስትያን በዓላት ዋዜማዎች) በከተሞች በዳንኪራ እና በአስረሽ ምቺው ነበር የሚከበሩት። የአባቶቻችን የአበው መንገድ ግን እንደዚህ አልነበረም። አባቶቻችን ግን ከአዲስ አመት በፊት ያሉትን የጳጉሜ ቀናት በጸሎት የሚያሳልፉበት፣ ባለፈው ዘመን ለሠሩት ንሥሐ የሚገቡበት፣ ለመጪው

The post ልዩ ጳጉሜ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7.

The post ልዩ ጳጉሜ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7.

Source: Link to the Post

Leave a Reply