
ዮርዳኖስ ወሮታው ሴሬብራል ፓልሲ በተባለ የጤና እክል ምክንያት ከልጅነቷ ጀምሮ እጅ እና እግሯን በፈቃዷ ማዘዝ፣ ሚዛኗን መጠበቅ እንዲሁም ለመናገርም ትቸገራለች። ልዩ እገዛ የሚያስፈልጋት ተማሪ ናት። ዮርዳኖስ ከመዋዕለ ሕጻናት ጀምሮ ሞግዚቶች አብረዋት ክፍል ውስጥ በመቀመጥ ድጋፍ እያደረጉላት ነው ትምህርቷን የተከታተለችው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post