ልድያ ዩኒቨርሲቲ ከወልድያ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ለ10 ቀናት የሚቆይ የቀዶ ጥገና ሕክምና ዘመቻ እየሰጠ ነው።

ወልድያ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ አገልግሎት ክፍል ከዩኒቨርሲቲው የህክምና ኮሌጅ መምህራን እና ከወልድያ ሆስፒታል ጋር በመቀናጀት ለ10 ቀናት የሚቆይ የቀዶ ጥገና ህክምና እየሰጠ ነው። ህክምናው ከሆስፒታሉ ጋር በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን የገለጹት የዩኒቨርሲቲው የትምህርት እና ምርምር ምክትል ኘሬዚደንት ሱልጣን ሙሐመድ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው እስከ 5 ሚሊዮን ብር መድቦ ህክምናው እንዲሰጥ እያደረገ ነው ብለዋል። ለ10 ቀናት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply