ልጆች ባላቸው ውስንነት ተመሥርቶ ድጋፍ እና እንክብካቤ ማድረግ ተገቢ መኾኑን ምሁራን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ እያሱ ሳህሌ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የቀበሌ 15 ነዋሪ ናቸው። አቶ እያሱ የመጀመሪያ ልጃቸው የአዕምሮ ውስንነት ችግር አለበት። ችግሩን ተቋቁመው አሳድገውታል። ሕፃኑ አምስት ዓመት በሞላው ጊዜ ችግሩን እንዳወቁት የሚናገሩት አቶ እያሱ በወቅቱ አስደንግጧቸዋል። ትምህርት አግኝተው ችግሩ መርገም ወይም የእግዚአብሔር ቁጣ እንዳልኾነ እስከሚረዱ ድረስ ብዙ ጭንቀት ነበረባቸው። ባወቁ ጊዜም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply