ሎሬት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብዝሃ ሕይወት ሳይንቲስትነት አንቱታን ያተረፉት ሎሬት ዶክተር ተወልደብርሃን ገብረእግዚአብሔር ባደረባቸው ሕመም በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪ እና ተከራካሪ የነበሩት ዶክተር ተወልደብርሃን ገብረእግዚአብሔር ከአባታቸው ከቄስ ገብረእግዚአብሔር ዮሐንስ እና ከእናታቸው ወይዘሮ መዓዛ ወልደ መድኅን በትግራይ ክልል ዐድዋ ርባገረድ መንደር የካቲት 12 ቀን 1932 ዓ.ም ተወለዱ። የመጀመሪያ ደረጃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply