You are currently viewing ሐማስ የእስራኤልን መከላከያ ለማለፍ የተጠቀመው የ2ኛው የዓለም ጦርነት መሣሪያ – BBC News አማርኛ

ሐማስ የእስራኤልን መከላከያ ለማለፍ የተጠቀመው የ2ኛው የዓለም ጦርነት መሣሪያ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5303/live/aefc1e40-6843-11ee-91d3-ed0bb2c76545.jpg

የእስራኤል እና የሐማስ ግጭት ከተጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል። ቅዳሜ ዕለት ሐማስ የፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ የተጀመረው ግጭት ዓለምን እያነጋገረ ነው። አገራትንም ጎራ አስለይቷል።ለመሆኑ ሐማስ የእስራኤልን መከላከያ ለማለፍ ስለተጠቀመው የሁለተኛው የዓለም ጦርነት መሣሪያ ምን እናውቃለን?

Source: Link to the Post

Leave a Reply