“ሐረር የፍቅር ልዕልት፣ የመዋደድ ንግሥት”

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፍቅር ያለማቋረጥ የሚፈልቅባት ዥረት፣ መዋደድ የነገሠባት ቤተ መንግሥት፣ አብሮነት የሚገለጥባት መስታውት ናት፡፡ እርሷ ጥላ ናት ሁሉም በጋራ የሚያርፍባት፤ እርሷ ጥንታዊት ምሥራቅ ናት የፍቅር ብርሃን የማይጠፋባት፣ እርሷ የፍቅር መሶብ ናት በአንድነት የሚመገቡባት፣ እርሷ ውበት ናት በአንድነት የሚያጌጡባት፣ እርሷ ሐይቅ ናት በፍቅር የሚዋኝባት፣ እርሷ ያማረች ምንጭ ናት የመውደድ ውኃ የሚቀዳባት፡፡ በፊት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply