ሐሰተኛ ማኅተሞችን በማተም የተለያዩ ማስረጃዎችን ሲሰጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሐሰተኛ ማኅተሞችን በማተም የተለያዩ ማስረጃዎችን ሲሰጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታውቋል። በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ ተወካይ ኀላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ያረጋል ተሻለ እንዳሉት በከተማ አሥተዳደሩ ግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ፖሊስ በደረሰው ጥቆማ 143 ልዩ ልዩ ማኅተሞችን፣ 112 የተለያዩ ግለሰቦች የቀበሌ መታወቂያዎችን መያዝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply