ሐሰን ሼይክ መሐመድ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ – BBC News አማርኛ Post published:May 16, 2022 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6212/production/_124760152_8662d22b-3228-4668-9350-73c2b84f18ca.jpg የቀድሞ የሶማሊያ ፕሬዝደንት የነበሩት ሐሰን ሼይክ መሐመድ ዳግም ፕሬዝደንት ሆነው ተመረጡ። አዲሱ ተመራጭ ሐሰን ሼይክ መሐመድ እአአ ከ2012-2017 የሶማሊያ 8ኛው ፕሬዝደንት በመሆን አገልግለዋል። ተመራጩ ፕሬዝዳንት ተቀናቃኛቸውን ተሰናባች ፕሬዝዳንት መሐመድ ፋርማጆን ከፍተኛ ድምጽ በማግኘት አሸንፈዋል፡፡ Source: Link to the Post Read more articles Previous Postአባትና ልጅ ከ58 ዓመታት በኋላ በፌስቡክ አማካኝነት ተገናኙ – BBC News አማርኛ Next Postፊንላንድ እና ሰዊድን ታሪካዊ በተባለ ውሳኔ በይፋ ኔቶን እንቀላቀላለን አሉ – BBC News አማርኛ You Might Also Like በያየሰው ሽመልስ ላይ የ10 ቀናት የምርመራ ጊዜ በፍርድ ቤት ተፈቀደ May 27, 2022 “በ21ኛው ክፍለ ዘመን በጅምላ መራብን ልንቀበል አንችልም” – አንቶኒዮ ጉቴሬዝ June 24, 2022 ህወሓት የትግራይ ሕዝብ፤ ሕዝበ ውሳኔ ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ June 17, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)