“ሕልውናችንን በደማችን እንዳረጋገጥን ሁሉ የሰላም ስምምነቱም ተፈጻሚ እንዲኾን ቁርጠኛ ነን” የሰሜን ጎንደር ዞን

ደባርቅ: ሕዳር 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ከትግራይ ክልል ጋር የተከዜ ተፋሰስን ተከትሎ ከ400 ኪሎ ሜትር በላይ በሚረዝም ድንበር ይገናኛል። በዚኽም ግንኙነቱ በተለይም ለ27 ዓመታት የሚደርስበትን በደል በሆደ ሰፊነት እየቻለ እና ጠንካራ እና ፍትሐዊ የትግል መስመር ይዞ እየታገለ ቆይቷል። የዞኑ ሕዝብ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት ከተፈጸመ ጀምሮ ከሁለት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply