“ሕማሙን ያስባሉ፤ መከራውን ያስታውሳሉ”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደል ሳይኖርበት እንደበደለኛ የተቆጠረውን፣ ግፍ ሳይኖርበት እንደግፈኛ የተገፋውን፣ የተዳፋውን፣ መራራ ሐሞት የጠጣውን፣ ጎኑን በጦር የተወጋውን፣ ደሙን ያፈሰሰውን፣ ሥጋውን የቆረሰውን፣ እግር እና እጁ የተቸነከረውን፣ በመስቀል ላይ የተሰቀለውን አምላካቸውን እያሰቡ ያለቅሳሉ፣ ሕማሙን እያሰቡ ያዝናሉ፣ ይተክዛሉ፣ ጫማቸውን ከእግራቸው አውልቀው በባዶ እግራቸው ይጓዛሉ፣ ሥጋቸውን አድክመው ነፍሳቸውን ያበረታሉ፣ መከራውን እያስታወሱ ይሰግዳሉ፡፡ በዚህች ሳምንት ሥጋ ትጨነቃለች፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply