
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጲያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሕብረተሰቡ ደስታውን በሚገልፅበት ወቅት የኮቪድ-19 የመከላከያ መንገዶች ሳይዘነጋ እንዲሆን የኢትዮጲያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ።
ኢንስቲዩቱ በማህነራዊ የትስስር ገጹ ላይ÷ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ በመግባቱም ደስታውን ገልጿል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
The post ሕብረተሰቡ ደስታውን በሚገልፅበት ወቅት የኮቪድ-19 የመከላከያ መንገዶች ሳይዘነጋ ነው ሲል ኢንስቲዩቱ አሳሰበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
Source: Link to the Post