ሕብረት ባንክ ትርፋቸው አንድ ቢሊዮን ካለፉ ባንኮች መካከል አንዱ ሆነ

ሕብረት ባንክ በ2012 በጀት ዓመት ባንኩ ከግብር በፊት ያስመዘገበው የትርፍ መጠን አንድ ነጥብ አንድ ሦሥት ቢሊዮን ብር መሆኑን እና ትርፋቸው ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ካስመዘገቡ ባንኮች መሀከል አንዱ መሆኑን ሕብረት ባንክ አክሲዮን ማኅበር ከባለአክሲዮኖች ጋር ባካሄደው 23ኛ ጠቅላላ መደበኛ ጉባዔ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply