ሕብረት ባንክ የጉዞ ጎ አገልግሎት ክፍያን ለደንበኞቹ ለመቅረብ ከጉዞ ጎ፤ ሶል ጌት ትራቭል ጋር የጋራ ስምምነት አደረገ

ሕብረት ባንክ ለደንበኞቹ የዲጅታል አውሮፕላን ጉዞ ክፍያ ምርጫን ለማስፋት ከሶል ጌት ትራቭል ጋር የጉዞ ጎ ክፍያ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አሰራር መዘርጋቱን አስታወቀ፡፡ ይህ አገልግሎት የሕብረት ባንክ ደንበኞች የተለያዩ አየር መንገዶችን ትኬት ግዥ በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ በሞባይል ባንኪንግ ወይም ካመቻቸው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply