ሕብር ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማህበር በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር ከሀዲውን የህወሀት ቡድን ለመደምሰስ በግዳጅ ላይ ላሉ ለመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ክልል የፀጥታ አካላት በሚል የደም ልገሳ…

ሕብር ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማህበር በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር ከሀዲውን የህወሀት ቡድን ለመደምሰስ በግዳጅ ላይ ላሉ ለመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ክልል የፀጥታ አካላት በሚል የደም ልገሳ…

ሕብር ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማህበር በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር ከሀዲውን የህወሀት ቡድን ለመደምሰስ በግዳጅ ላይ ላሉ ለመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ክልል የፀጥታ አካላት በሚል የደም ልገሳ አደረገ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 3 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የሕብር ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማህበር ሰብሳቢ ወጣት አበበ መከታ ለአማራ ሚዲያ ማዕከል እንደገለፀው ከሀዲውን የህወሀት ቡድን ለማስወገድ በግዳጅ ላይ ላሉ ለመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ክልል የፀጥታ አካላት የደም ልገሳ መርሀ ግብር አከናውኗል። ዛሬ ህዳር 3 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ምኒልክ ሆስፒታል አደባባይ አካባቢ በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር ነው የደም ልገሳው የተካሄደው። በመርሀ ግብሩም ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ድረስ 41 የሚሆኑ በጎ ፈቃደኞች ተገኝተው ደም የለገሱ መሆናቸው ተመላክቷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply