ሕወሀት በሰሜን ጎንደር ዞን አዳርቃይ ወረዳ ታጣቂ ኃይሉን አስርጎ በማስገባት ንጹሃንን መግደሉን፣ የንብረት ውድመት እና ዘረፋ መፈጸሙን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የአዳርቃይ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ሚሊዮን ታደሰ እንደገለጹት ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም የሕወሀት ታጣቂ ኃይል በወረዳው አሊ ቀበሌ ድዋር ግቫና በተባለ ቦታ ሰርጎ በመግባት ጉዳት ማድረሱን ገልጸዋል። ጥቃቱን ያደረሰውም ሀጎስ በሚባል ግለሰብ በሚመራ የሕወሀት ኃይል መኾኑን ጠቅሰዋል። በጥቃቱ አብዛኞቹ ሕጻናት የኾኑ 13 ሲቪል እና 2 የጸጥታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply